ግንቦት 7 አባላት ተልዕኮ ተሰጥቷቸው ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ በህዝብ ተሳታፎ በቁጥጥር ስር ዋሉ

Author channel Ethiopia Prosperous   2 год. назад
48,471 views

204 Like   90 Dislike

Ethiopian Police crime investigation ተዳፍኖ ቀረ የተባለ የወንጀል ድርጊት ከ24 ዓመት

ቪኦኤ ዜና፦ አርበኞች ግንቦት 7 ''በጎንደር የተለያዮ ቦታዎች አሁንም ጦርነት እየተካሄደ ነው'...

መራራ የሚሉትን ሰው የኢትዮጵያ መንግስት ተሸክሞት ነበር

የኦዴግ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ አዲስ አበባ ሲገቡ የሰጡት መግለጫ

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ እና የግንባሩ ም/ ሊቀመንበር አቶ ዲማ ነገዎ ድርጅታቸው ከመንግስት ጋር የጀመረውን ድርድር ለመቀጠል አዲስ አበባ ገብተዋል። የኦዴግ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ፣ ም/ሊቀመንበር አቶ ዲማ ነገዎ እና የኢፌዴሪ የመ/ኮ/ጉ/ጽ/ቤት ሃላፊ ሚኒስትር አቶ አህምድ ሽዴ ከአቀባበሉ በኋላ መግለጫ ሰጥተዋል።

ፊት ለፊት: ቆይታ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ጋር

ፊት ለፊት: ሳዲቅ አህመድ ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለምን ከአሜሪካ ተነስተዉ በርሃ ገቡ? የፕሮፌሰሩ ኤርትራ መግባት በአርበኞች ዘንድ ያመጣዉ ለዉጥ አለ? በአርበኞች ግንቦት 7 አመራር ዉስጥም ይሁን አባልነት ለምን ብዙ ሙስሊሞች የሉም? አርበኞች ግንቦት 7 የሙስሊሙን ሰላማዊ ትግል እንዴት ይመለከተዋል? አርበኞች ግንቦት 7 በምን መልኩ የእምነት ነጻነቱን የተነጠቀዉን ሙስሊም መተባበር ይችላል? አርበኞች ግንቦት 7 ሙስሊሞች በብዛት ባሉበት ክልሎችና ዞኖች መሬት ላይ ምን እያደረገ ነዉ? ዜጎች በእኩልነት ታግለዉ ያላመጡት ዲሞክራሲ ለወደፊቱ አደጋ አይኖረዉምን? ነጻነትን በሁለገብ ትግል ለማምጣት በሚደረገዉ ትግል ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ምን ይጠበቃል? ፊት ለፊት: ሳዲቅ አይመድ ይጠይቃል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ይመልሳሉ።

Comments for video:

Similar video