ራዲዮ ነጋሺ - ውይይት:- እውን ኢትዮጵያውያን የጋራ ሃገራዊ መገለጫዎች አሏቸውን? መገለጫቸውስ ምንድን ነው ? ውይይት

Author channel Radio Negashi   2 год. назад
12,090 views

71 Like   19 Dislike

ፎረም 65፦ እርቅ፡ ይቅርታና ምህረት (ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ)

የኢትዮጵያ የፓለቲካ ቅራኔ መፍትሄው ህዝባዊ አመፅም ሆነ ትጥቅ ትግል አይደለም የምንል ወገኖች የአገራዊ እርቅና መግባባትን መንገድ እንደ አበይት መፍትሄ እየጠቆምን ነው። "ለምጣዱ ሲባል አይጧ ትለፍ" እንደሚባለው ማለት ነው። በዚህ ውይይት amnesty እና pardon በእርቅ ሂደት ውስጥ ያላቸውን ቦታ በጽንሰ ሃሳብ ደረጃ ከዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ ጋር እንዳሣለን። [ማሳሰቢያ፦ ይህ ውይይት ምንኛውንም በመንግስት ሃላፊነት ላይ የነበረም ሆነ ያለን ሰው ወንጀለኛ ነው/ናት ብሎ አይፈርጅም፥ አልፈረጀምም። ውይይቱ ፅንሰ ሃሳባዊ ዳሰሳ ብቻ ነው። ወንጀለኛነት ሚወሰነው በፍርድ ቤት ነው።]

RDH~የራስን እድል በራስ መወሰን / Self Determination ቆይታ ከዶር ፀጋዬ አራርሳ ጋር.Oct/2/2017

subscriber thanks

ራድዮ ነጋሺ - ቆፍጣና ዉይይት :- ሚኒሊክና አድዋ ለምን ይነጣጠሉ? ለምንስ አንድ ይሁኑ? ለመሆ...

ራድዮ ነጋሺ - ዉይይት :- ሚኒሊክና አድዋ ለምን ይነጣጠሉ ? ለምንስ አንድ ይሁኑ ? , ለመሆኑ ድሉ የማን ነው ? አድዋና ትርክቱ ! 121ኛው የአድዋ ድል በአል በአስተሳሰብ ደረጃ የተለየ ነገር ይዞ መጥቶ ይሆን? ቆፍጣና ዉይይት - ከጋዜጠኛ ይሳቅ እሸቱና ጸሃፊ መሐመድ አብዱ ጋር (part 2)

DW News - የኢትዮጵያ ዕለታዊ ዜና መጽሔት September 24, 2018

- ለተጨማሪ ቪድዮዎች ራድዮ ነጋሺ ቱብን ሰብስክራይብ (subscibe) ያድርጉ
. የራድዮ ነጋሺ ቤተሰብ ይህኑ - ስራዎቻችን ላይክና ሼር በማድረግ አብሮነትዎን ያስመስክሩ

Comments for video:

Similar video